ኢማኑኤል ካንት (1724–1804)

የካንት ሪፐብሊካን መንግሥት ህይወቱ መሳጭ ክስተቶች የተሞሉበት ዓይነት አይደለም፤ በፕሩሺያ ግዛተ-መንግሥት ውስጥ (አሁን ሩሲያ ውስጥ ካሊኒንግራድ በመባል በምትታወቀው) ኩንግስበርግ በምትባል ሩቅ ከተማ ተወልዶ፣ ንቅንቅ ሳይል መሞቻውም እዚያው ሆኗል፡፡ በእድሜ ዘመኑ ትዳርን ሞክሮት አያውቅም፤ በቀን ተቀን ህይወቱ ተደጋጋሚና መደበኛነት ሳቢያ፣ በከተማው ነዋሪዎች ተለይቶ ይታወቃል፡፡ መልካም ዝና ካለው ቤተሰብ የወጣ ባይሆንም፣ በከተማው ዩኒቨርስቲ ውስጥ መምህር ለመሆን የበቃና …

Advertisements